የሰይጣን ደስታ


"ከእኔ በቀር አምላክ የለም፤ ይህን እያወቀ የመፅሀፍ ቅዱስና የቁራንን የውሸት አማልክት ለማምለክ  የሚደፍር ማነው።" ፦ሴጣን ከቁሬት አል የዚድ/QU'RET L YEZID

© copyright 2002 - 2022 - Joy of Satan Ministries; Library of Congress Number: 12-16457

*Note: Most of the writings on this website have been copyrighted. The author grants permission to print these for personal study as long as they are not altered.

"ጨለማ ከውስጥ ወደ ውጪ የሚያበራ ብርሀን ነው" - ብኤልዜቡብ

የዘመነው ሰኔ 12/2014

ሰይጣኒስት ላልሆኑ፣ ለኤቲስቶች፣ ለመንፈሳዊ ነገር አዲስ ለሆኑ አስፈላጊ መረጃ

ለሰይጣኒዝም ልህቀትና ማስፋፋት ይለግሱ

Latest Post From Our Online Forums - Joy Of Satan LIBRARY HAS BEEN FULLY UPDATED!


እንኳን በደህና መጡ

ሰይጣን

መንፈሳዊ ሰይጣኒዝም

አል ጂልዋህ ፦ የሰይጣን ጥቁር መፅሀፍ

የሰይጣን አስተምህሮ

የሰይጣኒዝም አጀማመር

ክርስትናን ማጋለጥ

ሞት ፣ ሲዖል ፣ የዘለዐለም ህይወት

ለሰይጣን ነፍስን መስጠት

አጋንንቶች፦ ከክርስትና የቀደሙ የፓጋን አማልክቶች

ሰይጣናዊ ምልክቶች

ለሰይጣኒዝም አዲስ ለሆናችው

ህፃናትና ታዳጊዎች ለሰይጣን

የሲዖልን ሰራዊት ይቀላቀሉ

ሰይጣናዊ ልማዶችና በዓሎች

ማሰላሰል

ሰይጣናዊ ጥንቆላ

ከተከታዮች ምስክርነት፣ መጣጥፍ፣ ንባቦች

የላቀ ሰይጣኒዝም

ከክርስትና ተከታዮች ጋር መለያየትና ፤ ህጋዊ     መብቶቻችው     

አገልግሎት

የጥንቆላ ህብረት

በኤሌክትሮኒክስ ማህበሮች ውስጥ አባልነት

ድር ገፆች

የሰይጣን ቤተ-መፃህፍት ፤ ነፃ መፃህፍትና የድምፅ ቅጂ አስተምሮዎች

ሴጣኒዝም የተለያዩ ቅርንጫፎች አሉት።የሰይጣን ደስታ ግን መንፈሳዊ ሰይጣኒዝም ነው።

ሰይጣኒዝም የክርስትና ፈጠራ አይደለም።

ሰይጣኒዝም ክርስትናን እና ሌሎች ሀይማኖቶችን ይቀድማል።

ሰይጣኒዝም ስለ ስፑኮች፣ ጎብሊን፣ ቫምፓየሮች እና የሀሎዊን ጭራቆች አይደለም።

ሰይጣኒዝም ስለ "ክፋት" አይደለም።

ሰይጣኒዝም ለክርስትን እንደ መልስ ምት አይደለም።

ሰይጣኒዝም ስለሞት አይደለም።

እውነተኛ ሰይጣኒዝም ሰዎችን ከወደቁበት ማንሳትና ሀይለኛ ማድረግ ነው፤ ይህም የእውነተኛው ፈጣሪያችን ሰይጣን የልብ ሀሳብ ነው።

ሰይጣን/ሉሲፈርን ህያው አካል እንደሆነ እናውቀዋለን።

ሰይጣንን እውነተኛ አባትና የሰው ልጆች ፈጣሪ አምላክ እንደሆነ እናውቃለን።

መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለው ያህዌ/ጄሆቫ ልቦለድ እንደሆነ እናውቃለን፤ ከዚህ ውሸት ጀርባ ያሉትም ሰዎች የሰው ልጆችን የሚያታልሉና የውሸቱ ባለቤቶች እንደሆኑ እናውቃለን።መፅሀፍ ቅዱስ የሰው ፈጠራ ስለመሆኑ ውስጡ ያሉት እርስ በእርስ ግጭቶች ይገልጣሉ።ይህንም የፈጠረው ሰው መንፈሳዊ እውቀት የነበረውና በዚህም መፅሀፋን ተዓማኒ እንዲመስል፣ ለመግዛትም ፍርሀትን እንዲጭር ሀይልን ሰተውታል።

እኛ ለህግ ተገዢዎች ነን።

"የትኛውም የደም ወይም ህያው መስዎዕት ውስጥ ተሳትፎን አንመክርም። ይህ ተግባር የአይሁዶች/ክርሰስቲያኖች ነው። በመፅሀፋቸውም ፦ዘዳግም 12:27 ፦ 


ሰይጣኒዝም የሰው ልጆች ሁሉ የመጀመርያ ሀይማኖት እንደሆነ ፈልገን አውቀናል። ሰይጣኒዝም መሰረቱ ከጥንታዊ ሀይማኖቶችና ከአይሁድና ክርስትና ከመቶ እስከ ብዙ ሺህ ዐመታት በፊት ነው።

ክርስትና ለቀደሙት ፓጋን ሀይማኖቶች እንደ መልስ ምት ነበር። "ሴጣኒዝም" ብለውም ሰየሟቸው ትርጉሙም በዕብራይስጥ "ጠላት፣ ተቃዋሚ" ማለት ነው። ገፃችን ላይ ያለውን መረጃ ካነበባችው ይህን እናረጋግጥላችዋለን።

ክርስትና የተፈጠረው መንፈሳዊ እውቀትን(የአእምሮን ሀይል) ከህዝቡ አስወግዶ በተመረጡና በተወሰኑ ሰዎች እጅ ለማረግ ነው። በዚህም የሰውን ልጅ ለመጉዳት ነው። የአእምሮና የነፍስ ሀይል ተጨባጭ እውነታ ነው።ይህንን የማያውቁና የማያምኑ ሰዎች ግን የአእምሮን ሀይል በመጠቀም በሰለጠኑት ቁጥጥር ስር በቀላሉ ይወድቃሉ።

የቀደሙት አማልክት(አጋንንት) ፍትሀዊ ባልሆነ መልኩ እንደ አውሬና ክፋ ተቆጥረዋል። ይህም የሆነውየሰውን ልጅ ከመንፈሳዊ እውቀት ለመለየት ነው።በዚህም ምክንያት የሰው ዘር እድገት በመንፈሳዊና በአእምሯዊ ወደኃላ እንዲያዘግም ሆኗል።

መንፈሳዊ ሰይጣኒዝም መማርን፣ ማወቅን፣ መገንዘቦብን እና ነፃ ሀሳብን ይመክራል።

መንፈሳዊ ሰይጣኒዝም የቤተ እምነትና የመንግስትን መለያየት ይደግፋል። ሰይጣኒስቶች ሰይጣኒዝምነትን በግድ ሰዎች እንዲቀበሉ አያረጉም።

መንፈሳዊ ሰይጣኒዝም ሳይንስን ይደግፋል፤ በመንፈሳዊ ወይም ልዕለ ተፈጥሯዊ ነገሮች ሁሉ በሳይንሳዊና በአመክንዮዊ መንገድ መገለፅ እንደሚችል እናምናለን።ይህም እንዳይሆን የሰው ልጅ በአስከፊ ሁኔታ በአይሁድና ክርስትና ውሸቶች እና በሳይንሱ ላይ ለብዙ መቶ አመታት ያለማቋረጥ  የጥቃት ሰለባ በመሆኑ ነው ብለን እናምናለን።

ራሳችንን ከፍ ለማረግና በመንፈሳዊ ነገር ለማደግ የሀይል ማሰላሰልን እንለማመዳለን።ለሰው ሰውነት ምግብ ወሳኝ እንደሆነ ሁሉ የሀይል ማሰላለሰልም ለነፍስ ወሳኝ ነገር ነው።የሰይጣን ምልክት የሆነው እባብ የሚገልፀው ከጀርባ አጥንታችን ታች ተጠምጥሞ ያለውን የሚቀጣጠለውን የኩንዳሊኒ ሀይል ነው። ይህ ሀይል በተነሳ ጊዜ የሰውን ነፍስ እና አእምሮ ከፍ ወዳለ መረዳትና ችሎታ ይለውጣል። ሰይጣንን ማስነሳት የሚለውም ትርጓሜው ይህ ነው። የእባብ ምልክት የህይወትን ዲኤንኤ ይገልፃል።

በቀጥታ ከሰይጣን ጋር እንሰራለን።ፈቃደኛ የሆነና አክብሮት ያለው ማንኛውም ሰው ከሰይጣን ጋር በግሉ መገናኘት እንደሚችል እናምናለን።በመንፈሳዊ ሰይጣኒዝም መካከለኛ የለም፤ ይህ አገልግሎት ለመምራትና ለመደገፍ ብቻ ነው ያለው።

ልምምዶቻችንና ህጎቻችን ቀጥታ ከሰይጣን ከራሱ ነው የወሰድነው።ለብዙ ጊዜ የሰይጣን ጠላቶችና ቤተ ክርስትያኖች ስለ ሰይጣንና ሰይጣኒዝም የመዋሸት ነፃነት አግኝተው ነበረ። እነዚህ ውሸቶችም ለብዙ መንፈሳዊ ወንጀሎች መሰረትና ለብዙ አስከፊ ድርጊቶችን የሚያስፋፉ ነበሩ። እውነተኛው ሰይጣኒዝም ለብዙ ዘመናት በቅናትና በተደራጀ ሁኔታ ሲጨቆን ነበረ ብዙዎችም ካለማወቅ ስለ ሰይጣን የተነገሩ ውሸቶችን አምነው ለዛም ተገቢውን ምላሽ ሰጥተዋል።

Spiritual Satanism is a life loving religion. Satan accepts us as we are, but guides us to advance ourselves to where we evolve to a higher level. Spiritual Satanists are free to live their lives as they choose- responsibility to the responsible. We live by natural law and encourage everyone to develop themselves to their fullest extent.

We know we "save" our own souls as opposed to claims of the Nazarene saving anyone. Satanism is based upon the true transformation of the soul through power meditation. The Nazarene is a fictitious entity, whose identity was stolen from some 18+ crucified Pagan Gods, such as Odin, who hung from a tree and is nothing more than a tool to keep humanity under the control of a chosen few. The Nazarene has been used in Christian masses and services as a substitute for a human living blood sacrifice, revealing their true purpose.

The Judeo/Christian religion is a vicious hoax on humanity of catastrophic proportions. For a hoax to succeed there has to be a lack of knowledge on the part of the victim. The Christian religion and its cohorts actively suppress knowledge and free thought, encourage people to be slaves, and never advocate or teach anything for the betterment or advancement of humanity. As opposed to the stories of how the Nazarene healed people; Satan shows us how we can heal ourselves and perform so-called miracles, using our minds and the powers of our own souls.

Through empowering ourselves, we have confidence, self-respect and achieve spiritual advancement and independence.

Spiritual Satanism places no limits on developing the powers of the mind- known as "witchcraft" or "magick." We believe in justice and just as martial artists are versed in the uses of Dim Mak and other aspects of physical combat, Spiritual Satanists are versed in the Black Arts of "magick" should they ever need them. People who are unaware of these powers are defenseless against them, and the powers that be know this all too well. Satan does not tolerate injustice.

Spiritual Satanism does not in any way condone spirit abuse as taught in the classical grimoires. The Demons who were bound and compelled to do the bidding of the sorcerers are now free and anyone using the nine-foot circle methods and "Jehova" names is inviting personal disaster. The Demons are our friends and with respect and reverence in summoning through Satan, we seek to establish mutually beneficial relationships with them.

Spiritual Satanism advocates individuality, liberty, and independence.

It is obvious that Satan is not the "deceiver of humanity." His followers have been few in number and he doesn't need copious amounts of wealth, power and control to keep his followers.


Our Past is Being
Systematically Destroyed
To Keep the LIE
of Christianity Going.
Expose the Conspiracy!!
Click Here!!THE JOY OF SATAN FORUMS:

CLICK ON "HAIL SATAN" BELOW TO VISIT OUR INTERNET FORUMS, WHERE YOU CAN LEARN MORE ABOUT SPIRITUAL SATANISM.

The xian churches have billions and billions of dollars. In order for Satanism to advance, money is needed. Joy of Satan Ministries can do much more with resources. Make a donation for the promotion and advancement of Satanism today!