ስንት ሰዎች ከዚህ በኃላ መታረድ አለባቸው ?

ስንት ሀገር እና ከተሞች መጥፋት አለባቸው ?

የክርስትና ውሸት እንዲቀጥል ምን ያህል የአያቶቻችን ታሪክ መጥፋት አለበት ?

በዘመናት ሁሉ አይሁድነትና ክርስትና መገለጥ ከጀመሩ ጊዜ ጀምሮ ፣ ከጅምላ ግድያ እስከ ሙሉ በሙሉ ከተማን እስከማጥፋት ሙከራ ተደርጓል፣ የማጥኛ ቦታዎችና ጥንታዊ መፅሀፍት በቶች ተቃጥለዋል ፣ እውነታውን ለማጥፋትና አስጠሊታ ውሸታቸውን ለማስቀጠል ሙሉ በሙሉ የዘር ጭፍጨፋ ተካሂዷል።

ሰውን የፈጠረው "ሰይጣን" እንጂ በአይሁድ ወይም በክርስትና "እግዚአብሄር" በመባል ሚታወቀው አይደለም።

ለማስረጃ ከላይ ያለውን ምስል ይንኩ።